(Grand operation requires either grand cause or grand pretext‼‼‼) 2. Opportunity፦ ብአዴናዊውና የኦሮሙማ ፋሽስታዊ መንግሥት ተላላኪው ግርማ የሺጥላ በአብይ አህመድ በኩል በተደረገ ምደባ ከፍተኛ ጥበቃ ከሚካሄድላቸው ሹመኞች መካከል አንዱ ነው። በመሆኑም በዚህ ባንዳ ላይ ግድያ የመፈፀም ዕድል ሊኖረው የሚችል አካል፦ ሀ. Highly guarded የሆነን አካል የ security detail surpass ሊያደርግ የሚችል የ ambush drill የሰለጠነ፤ በተለይም በ killing zone መረጣ፣ after attack የ escaping route ዝግጅት፣ target የተደረገው አካል ሊገኝበት በሚችልበት ተሽከርካሪና አጠቃላይ እንቅስቃሴ የተሟላ የኢንተሊጀንስ እና insider information ያለው፣ ከግርማ የሺጥላ የግልና convoy guards ለሚሰነዘርበት የ counter ambush ጥቃት በተኩስና በስልት የበላይነት መያዝ የሚችል በዚህ የ ambush technique ስልጠናም የካበተ ስልጠናና ልምድ ያለው አካል ሊሆን ሲገባው፥ በዚህ ረገድ ተሳዳጁ የአማራ ወጣት በዚህ መጠን Centralized በሆነ የኢንተለጀንስ እና ወታደራዊ አደረጃጀት ባልተቋቋመበት ሁኔታ፣ የግርማ የሺጥላን security shield penetrate አልያም surpass አድርጎ ይህንን ይፈፅማል ማለት ከእውነታና ከአመክንዮ ጋር መጣላት ነው። * ወደ ቀጣዩ ነጥብ ከማምራታችን በፊት ከቦታው በደረሰን መረጃ መሠረት የዕለቱ የዚህ ብአዴናዊ ሹመኛ የ security detail ምን እንደሚመስል እንመልከት። ግርማ የሺጥላ ወደ ሰሜን ሸዋ ሲንቀሳቀስ በአራት አይነት መኪኖች በመታጀብ ነበር፦ 1. አብይ አህመድ "የልዩ ጥ...
Welcome to TBF Blog Chanel! እንኳን በደህና መጡ ወደ TBF Blog Chanel