Skip to main content

Posts

Showing posts with the label የማንቂያ ደውል

የማንቂያ ድዎል‼️ በ Alen Kassahun

የአማራ ህልውና ከመጥፋት ድኖ ዘላለማዊነቱ የሚረጋገጠው፤ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ነገዶች ተጨፍጭፈው ከመጨፍለቅና ከመጥፋት የሚድኑት እና ኢትዮጵያ ከመፍረስና መበታተን ድና ታላቋ ትግራይና ታላቋ ኦሮሚያ በአማራ #መቃብር በኢትዮጵያውያን አፅመርስት ላይ መወለድ ቅዠት የሚሆኑት #ፋኖ አራት ኪሎን በቀጥታ በአሸናፊነት ተቆጣጥሮ  #ስርነቀል ለውጥ በኢትዮጵያ ምድር ሲያውጅ ብቻና ብቻ ነው። ፋኖ በአሸናፊነት 4ኪሎን በመቆጣጠር ስርነቀል ለውጥ ከማወጅ #በፊት የሚታሰብ ውይይት፣ ድርድር፣ የሽግግር መንግስት ምስረታ ወዘተረፈ የፋኖን ግብ በማሰናከል የአማራን ህልውና ትግል ከአሸናፊነት ለማጨናገፍ የሚቆመር ሴራና ድራማ ነው‼️  ይህን የአማራ ህልውና መዳኛ ብቸኛ መርህ በስነ ልቦናችንና አዕምሮአችን በማስረፅ ቀጥዬ ያቀረብሁትን የማንቂያ ድዎል ተግባራዊ እናድርግ‼️ ዘመነ ካሴ እያቀፈ የሚያስተዋውቃቸው የብአዴን ልጆች እነ #አስረስ፣ #ማርሸትና ቡድናቸው በተለያየ ክፍለ አገር የሚገኙ ግብረአበሮቻቸውን አስተባብረው የፋኖ አንድነት መሰረትን ለማለት ማታለያ ድራማቸውን #በመጨረስ ላይ ይገኛሉ። ፎቶው ጸሃፊውን አይወክልም! አስረስ ማረ ዳምጤ በአስተባባሪነት የሚመራው ይሄ #የብአዴን ፋኖ ቡድን ግልፅ አላማው የፋኖ አንድነት መሰረትን በማለት #የሰላም ኮሚቴ ተብሎ በብአዴን ከተሰየመው የሰለጠኑ ካድሬዎች ስብስብ ጋር በአጠቃላይ የፋኖ አንድነት በሚመስል ስም #ለውይይትና ቀጥሎም #ለድርድር ለመሰየም አማራውን ለማታለል የሚያስችለው ሴራ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንደሆነ ተደርሶበታል።  ስለዚህ መላው የአማራ ህዝብና የታጠቀው ፋኖ በሙሉ ፋኖ #4ኪሎን በመቆጣጠር ስርነቀል ለውጥ ለማወጅ የሚያደርገውን የመጨረሻ ትንቅንቅ በዋዜማው ለማሰናከል የሚሸረብ #ፀረአማራ ተልኮ አስፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ #