ግርማ የሺጥላ => የኦሮሙማው መንግሥት "The New Pearl Harbor" (የመጨረሻው ክፍል) በ Dave Dawit

(Grand operation requires either grand cause or grand pretext‼‼‼)

2. Opportunity፦ 

ብአዴናዊውና የኦሮሙማ ፋሽስታዊ መንግሥት ተላላኪው ግርማ የሺጥላ በአብይ አህመድ በኩል በተደረገ ምደባ ከፍተኛ ጥበቃ ከሚካሄድላቸው ሹመኞች መካከል አንዱ ነው። በመሆኑም በዚህ ባንዳ ላይ ግድያ የመፈፀም ዕድል ሊኖረው የሚችል አካል፦ 

ሀ. Highly guarded የሆነን አካል የ security detail surpass ሊያደርግ የሚችል የ ambush drill የሰለጠነ፤ በተለይም በ killing zone መረጣ፣ after attack የ escaping route ዝግጅት፣ target የተደረገው አካል ሊገኝበት በሚችልበት ተሽከርካሪና አጠቃላይ እንቅስቃሴ የተሟላ የኢንተሊጀንስ እና insider information ያለው፣ ከግርማ የሺጥላ የግልና convoy guards ለሚሰነዘርበት የ counter ambush ጥቃት በተኩስና በስልት የበላይነት መያዝ የሚችል በዚህ የ ambush technique ስልጠናም የካበተ ስልጠናና ልምድ ያለው አካል ሊሆን ሲገባው፥ በዚህ ረገድ ተሳዳጁ የአማራ ወጣት በዚህ መጠን Centralized በሆነ የኢንተለጀንስ እና ወታደራዊ አደረጃጀት ባልተቋቋመበት ሁኔታ፣ የግርማ የሺጥላን security shield penetrate አልያም surpass አድርጎ ይህንን ይፈፅማል ማለት ከእውነታና ከአመክንዮ ጋር መጣላት ነው። 

* ወደ ቀጣዩ ነጥብ ከማምራታችን በፊት ከቦታው በደረሰን መረጃ መሠረት የዕለቱ የዚህ ብአዴናዊ ሹመኛ የ security detail ምን እንደሚመስል እንመልከት። 

ግርማ የሺጥላ ወደ ሰሜን ሸዋ ሲንቀሳቀስ በአራት አይነት መኪኖች በመታጀብ ነበር፦ 

1. አብይ አህመድ "የልዩ ጥበቃ ብርጌድ" በማለት የሚጠራቸው ኮማንዶዎችን የጫነ Armored Vehicle 

2. ለወትሮው የእጀባ መሪውን (Convoy Commander) የምትይዘው hardened vehicle 

3. ግርማ የሺጥላ የሚጓዝባት ከመንግሥት በመደበኛነት የተሰጠው V-8 መኪና (Soft Vehicle) 

4. በዚህ ጉዞ ላይ እንደ Decoy የምታገለግል የግርማ የሺጥላን V-8 የምትመስል Decoy Vehicle ናቸው። 

ይህ security arrangement ሰውዬውን "መሐል ሜዳ" የሚባለው ቦታ ካደረሱት በኋላ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ሁኔታ መልኩን በሚከተለው ሁኔታ ቀይሯል፦ 

1. ከአዲስ አበባ አጅቦ "መሐል ሜዳ" ያደረሰው የልዩ ጥበቃ ብርጌድ ("Republican Guard")  ኮማንዶዎችን የጫነው armored vehicle ከእነወታደሮቹ እንዲሁም እንደ Decoy የሚያገለግለው ሌላኛው V-8 መኪናም (Decoy Vehicle) ወዲያው ወደ አዲስ አበባ እንዲመለስ የተደረገ ሲሆን፤ 

2. ግርማ የሺጥላ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ የመሐል ሜዳ ወረዳ ፖሊስ ከከተማው ክልል ለቅቆ እስኪወጣ ድረስ የ escorting service ሰጥቶ ወደ ጣቢያው ተመልሷል። 

3. ሌላው ሊሰመርበት የሚገባው አስቂኝ ድራማ ደግሞ፥ ለConvoy commander-ኡ ለወትሮው በተንቀሳቃሽ የዕዝ ማዕከልነት የሚያገለግለውና በመንገድ ላይ ambushed attack በሚገጥም ወቅት ከሹመኛው የግል ጥበቃ ወታደሮች እስከ የእጀባ ወታደሮች እንዲሁም ከማዕከላዊው ዕዝ ጋር የሚገናኙበትን የመገናኛ ሬዲዮ መሣሪያ የያዘዘው hardened vehicle ፥  Convoy commander-ኡን መጫን ሲገባው፥ ግርማ የሺጥላን በመያዝ በተቃራኒው ደግሞ Convoy commander-ኡ ከመደበኛው ስራ ተፋትቶ በግርማ የሺጥላ V-8 መኪና (soft vehicle) የተሳፈረበት ምክንያት በራሱ የሚነግረን ብዙ ነገር ነው። 

4. ሌላው "አስገራሚ" ነገር፥ ጥቃት ፈፃሚዎቹ ብቸኛ ኢላማ ያደረጉት ለወትሮው Convoy commander-ኡን በምትይዘው ነገር ግን በዕለቱ ግርማ የሺጥላን በያዘችው hardened vehicle የእጀባ መኪና ላይ ሲሆን ለወትሮው ግርማ የሺጥላ የሚንቀሳቀስባት V-8 መኪና ከአንድና ሁለት ተባራሪ የጥይት ፀረፍታ በቀር የጥቃቱ ኢላማ አልነበረችም። ይህም ማለት ጥቃት ፈፃሚዎቹ ማን በየትኛው መኪና እንዳለ የተሟላ live intel እንዳላቸው ያመለክታል። 

** በዕለቱ ከታዩት ያልተለመደ የ security procedure breach እና የ security shield-ን ሆን ብሎ የመግፈፍ እርምጃ፣ ጥቃት ፈፃሚዎችም insider information እንዳላቸው በሚያሳብቅ ሁኔታ ተልዕኳቸውን በ Professional assailant scale መፈፀማቸው፥ በዚህ ደረጃ ነገሮች ተመቻችተውለት ይህንን የመፈፀም ዕድል (Opportunity) ያለው ማን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ እጅግ ቀላል ነው። 

3. Means፦

* ከአዲስ አበባ ወደ መሐል-ሜዳ ግርማ የሺጥላን አጅበው የሄዱትን armored vehicle እና የልዩ ጥበቃ ብርጌድ ኮማንዶዎችን እንዲሁም በ Decoy vehicle-ነት የምታገለግለውን V-8 መኪና በአስቸኳይ ብቻቸውን እንዲመለሱ ያደረገ፣ ከመደበኛው የ Security Procedure ባፈነገጠ መልኩ Convoy commander-ኡን ከ hardened vehicle-ኡ አስወጥቶ ወደ ግርማ የሺጥላ V-8 መኪና እንዲዛወር፣ ግርማ የሺጥላንም ከራሱ መደበኛ መኪና አስወጥቶ ወደ Convoy commander-ኡ መኪና እንዲዛወር የማድረግ ስልጣን ያለውና አጠቃላዩን Security mishmash ሲፈፅም የነበረው አካል የዚህ ግድያ ፈፃሚ ለመሆኑ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም። የአማራ ወጣት ይህንን የ security mishmash የሚፈፅምበትና የሟችን ተጋላጭነት የሚያጎላ እርምጃ የሚወስድበት means በሌለበት ሁኔታ፥ የአማራን ወጣቶች በዚህ ብአዴናዊ ተላላኪ ግድያ መክሰስ አላማው ሌላ መሆኑን ድርጊቱ ከተፈፀመበት ዕለት ጀምሮ ስንገልፀው የነበረና ከትናንት ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ ይፋዊ ወረራ ለመፈፀሙ እንደ መነሻ እንዲያገለግል ታስቦ በፋሽስታዊው የኦሮሙማ መንግሥት የተፈፀመ ጉዳይ ነው።

* ብአዴናዊያኑ ሞተውም ቆመውም ለአማራ ህዝብ ዕዳና የጥቃት በር ለመሆናቸው ያለፉት አራትና አምስት አመታትን ክስተት መታዘብ ብቻ በቂ ነው። የአማራ ህዝብ ላለፉት 32 ዓመታት ዘግናኝ ጄኖሳይድ የተፈፀመበት ብአዴንን ከፊት በማድረግ ነው። ይህ ኃይል እስካልጠፋ ድረስ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ተጠናክሮ መቀጠሉ አይቀሬ ነው። የአማራ ህዝብ ትግልም ማተኮር ያለበት በአንድ እጁ ጠላት-ብአዴንን በሌላ እጁ ታሪካዊ ፋሽስታዊ ጠላቶቹን በመፋለም መሆን አለበት። በተረፈ ብአዴናዊያኑ ከሞታቸውም በላይ አሟሟታቸው ከውሻ ሞት ያነሰ ሆኖ እንደሚቀጥል፣ የአገልግሎት ዘመናቸውን ሲጨርሱ አልያም ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል አሳዳሪያቸው ኦህዴድ በየተራ እንደሚቀረጥፋቸው ያለፉት አምስት አመታት በደማቁ አሳይተውናል። 

ሌላው በማህበራዊ ሚዲያ የታዘብሁት አስቂኝ ነገር ቢኖር ብአዴን ዛሬም ሙሾ አውራጅ ኮልኮሌ ልጆቹን አለመቀየሩን ነው። ከጠላት ጋር ወግነው የአማራን ህዝብና የአማራን ብሔርተኝነት እያወገዙ ሙሾ ድርደራውን ቀጥለውበታል። 

በተረፈ የአማራ ህዝብ የተቃጣበትን ወረራና የኦህዴድ ፋሽስታዊ ሠራዊትን ጥቃት በድል እንደሚወጣ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ የለኝም‼‼‼

ፈጣሪ የአማራን ህዝብ አብዝቶ ይባርክ‼‼‼ 

ድል ለአማራ ህዝብ‼‼‼



Publisher’s note: views in the article reflect the views of the writer, not the views of tbf.2tbf.org 

To Publish Article On TBF, please send submission to bitew@2tbf.org for consideration. Join the conversation. Follow us on twitter: https://twitter.com/BTisase

Facebook: https://www.facebook.com/btisase

Instagram: https://www.instagram.com/tisase71/?hl=en

LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/bitew-t-03ba4827/

Pinterest: https://www.pinterest.com/tbfblog/ to get the latest Amhara news updates regularly. To share information or send a submission, use bitew@2tbf.org


0 Comments