Skip to main content

Posts

Showing posts with the label ክፍል 1 ፡ ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉

ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉ (ለማይቀረው የአባት ሀገር አማራ ምስረታ እንዘጋጅ ‼)

በዴቭ ዳዊት ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉ (ለማይቀረው የአባት ሀገር አማራ ምስረታ እንዘጋጅ ‼)  /ክፍል-1/  =============== መግቢያ ===============  * እኔ ዳዊት ይህንን ፅሁፍ የፃፍሁት እውነትን (no matter how it's bitter and ugly) በድፍረት መጋፈጥ ለማይፈሩ፣ ከስሜት ይልቅ ለዕውቀት የተደላደለ አዕምሮ ላላቸው፣ እንዲሁም አይቀሬ አዲስ ክስተቶችን ለመቀበል ለማይቸገሩ ይልቁንም ከ new reality  ጋር እንዴት  cope up ማድረግ እንዳለባቸው ማሰላሰል ለሚችሉ የአማራ ልጆች ነው። በመሆኑም፦  1. Intellectually pygmy የሆኑ፣  2. ከእውነት ይልቅ በቅዠት ዓለም መኖር የሚመርጡ፣  3. በ imperial nostalgia እየማቀቁ የሀገሪቱን pre-1991 ካርታ በየአደባባዩ ተሸክመው የሚዞሩ ግለሰቦችና ቡድኖች ይህንን ፅሁፍ እንዲያነብቡት ምኞቱም ፍላጎቱም የለኝም‼‼‼  =====አዝጋሚው የኢትዮጵያ መፍረስ እውን መሆን ====== * ኢትዮጵያ የመበተኗ ጉዳይ አይቀሬ ነው‼ የኢምፓየሯ መፍረስ fait accompli ከሆነ ውሎ አድሯል። የአማራ ህዝብ ሀገሪቱን በማፍረስ ረገድ አንዳችም ሚና ያልነበረውና በ Karl Jasper የ guilt መስፈርት ብንመዝነው እንኳ Criminally, Morally, Politically and Metaphysically ህዝባችንን ተጠያቂ አልያም ተፀፃች ሊያደርገው የሚችል እንጥፍጣፊ ጉዳይ አይኖርም‼  ይልቁንስ የአማራ ህዝብ ከዚህ በኋላ እንኳንስ በምድራዊ ኃይል ይቅርና አማልክትም እንኳ ተሰብስበው በአንዳች ተአምራዊ  panacea ቢያክሟት እንኳ ከፍርሰት ልትድን ስለማትች...