ኦነግ (OLF) የተባለው ነፍሰ ገዳይ ቡድን ፤ በአብይ አህመድ የስውር መዋቅር ውስጥ ፤ በዘመናዊ መሳሪያ ተደራጅተውና ተጠናክረው ያሉ የኦሮሙማ ተስፋፊ አሸባሪ ቡድን ናቸው። በመንግስት መኪና ተጭነው ፤ ሙሉ የውታደራዊ ሎጀስቲክ ቀርቦላቸው ፤ በነጻነት በሃገሪቱ ክፍል እየተዘዋወሩ የንፁሀን አማራ ደም የሚያፈሱ ፤ የተረኛው የአብይ አህመድ ነፍሰ ገዳይ ውታደሮች ናቸው። በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ዘግኛኝ ጭፍጨፋና የዘር ማጥፋት ወንጀል ለአለም ህዝብ ለማሳወቅ ሁላችንም በምንችለው መንገድ መስራት ይኖርብናል ። ከዚህ በላይ የሚታየው ቪዲዬ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ግድያና የንብረት ውድመት የሚያሳይ ነው ። የቪዲዬ ማጫወቻ ምልክት ይጫኑትና ይመልከቱት ፤ ከዚያም ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉት ፤ እናመሰግናለን!
Welcome to TBF Blog Chanel! እንኳን በደህና መጡ ወደ TBF Blog Chanel