ዴቭ ዳዊት ስለ SNAP ASSESSMENT ON STRATEGIC-SURPRISE እንዲህ ሲል ይዘረዝረዋል" ህዝብና ፖለቲካ እስከወዲኛው ከመሠረቱ የሚንዱና ህዝባችንን ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍሉ የሚችሉ አደጋዎችን በተመለከተ የቀረበ የግል ግምገማ ክፍል-አንድ አንድ አደጋ፥ "Strategic Surprise" ተብሎ ሊገለፅ የሚችለው ተጠባቂ ከመሆን ወይም አለመሆኑ ጋር በተያያዘ ብቻ ሳይሆን አደጋው ከመከሰቱ በፊት ተጋላጭነትን መርምሮ በቂ ዝግጅት ካለማድረግ ጋር የተያያዘ መሆኑ፤ እንዲሁም የአደጋው መከሰት የሚያስከፍለው ዋጋ (Regrettable outcomes) እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ነው። በመሆኑም በእኔ አጭር የግል ግምገማ ከአማራ ህዝብ ጠላቶች ሊወሰድ ከጫፍ በደረሰ የፖለቲካና የኃይል እርምጃ ምክንያት የአማራ ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ ለ Strategic-surprise ተጋልጧል የሚል እምነት አለኝ። እነዚህን ከ Political and Security domain የሚቀዱ አደጋዎች ከወዲሁ በቁመናቸው ልክ አጢኖ በቂ ዝግጅት ማድረግ ካልተቻለ ደግሞ፥ አደጋዎቹ የሚያስከትሉት Potential-Regrets እጅግ ሲበዛ ከባድ ነው። ዝርዝር ስትራቴጂካዊ አደጋዎች 1. የመጀመሪያው ከ Political domain የሚመነጭ Strategic-Surprise ሲሆንየአማራ adversaries ከሚያደርጉት አሰላለፍ የሚቀዳ አደጋ፥ ማለትም፦ ኦህዴድ-መሩ የኦሮሞ ልሂቃንና የወያኔ Offstage Deal and Political Collusion ሲሆን፣ 2. ሁለተኛው ደግሞ ከ Security domain የሚመነጭ Strategic-Surprise ሲሆን፥ የአማራን ህዝብ ለዳግም ወረራ የመዳረግ እምቅ አቅም ያዘለውና በዋናነትም በተፈጠረለት ምቹ ሁኔታ እየፈረ...
Welcome to TBF Blog Chanel! እንኳን በደህና መጡ ወደ TBF Blog Chanel