Skip to main content

Posts

Creeping Genocide: in Ethiopia by Dawit W Giorgis

“The number of dead and buried based on latest information for human rights activist on the spot: 1511 dead already collected and buried 300 more discovered not yet buried and more than 10000 fleeing.” Dawit W Giorgis By Dawit W Giorgis (This article is available in Amharic, French and German) As I write this article AP on June 20 reports: “Witnesses in Ethiopia said Sunday (June 19) that more than 200 people, mostly ethnic Amhara have been killed in an attack in the country’s Oromia region.” A source from inside Ethiopia informs me: 400 Amharas were killed and 6000 are in hiding. “Another source quoted an elderly Muslim Amhara man; “We ran to hide in the mosque. They entered the mosque and killed 46 people and 12 of my family members. I wished that they had killed me too. Why did Alah spare me? I would have liked to die with them.” Witnesses state children as young as 5 were slaughtered like animals in public. These are the grim realities in Ethiopia in the last four years.” The last

"SNAP ASSESSMENT ON STRATEGIC-SURPRISE" በዴቭ ዳዊት

ዴቭ ዳዊት ስለ SNAP ASSESSMENT ON STRATEGIC-SURPRISE እንዲህ ሲል ይዘረዝረዋል" ህዝብና ፖለቲካ እስከወዲኛው ከመሠረቱ የሚንዱና ህዝባችንን ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍሉ የሚችሉ አደጋዎችን በተመለከተ የቀረበ የግል ግምገማ ክፍል-አንድ  አንድ አደጋ፥ "Strategic Surprise" ተብሎ ሊገለፅ የሚችለው ተጠባቂ ከመሆን ወይም አለመሆኑ ጋር  በተያያዘ ብቻ ሳይሆን አደጋው ከመከሰቱ በፊት ተጋላጭነትን መርምሮ በቂ ዝግጅት ካለማድረግ ጋር የተያያዘ መሆኑ፤ እንዲሁም የአደጋው መከሰት የሚያስከፍለው ዋጋ (Regrettable outcomes) እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ነው። በመሆኑም በእኔ አጭር የግል ግምገማ ከአማራ ህዝብ ጠላቶች ሊወሰድ ከጫፍ በደረሰ የፖለቲካና የኃይል እርምጃ ምክንያት የአማራ ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ ለ Strategic-surprise ተጋልጧል የሚል እምነት አለኝ።  እነዚህን ከ Political and Security domain የሚቀዱ አደጋዎች ከወዲሁ በቁመናቸው ልክ አጢኖ በቂ ዝግጅት ማድረግ ካልተቻለ ደግሞ፥ አደጋዎቹ የሚያስከትሉት Potential-Regrets እጅግ ሲበዛ ከባድ ነው።  ዝርዝር ስትራቴጂካዊ አደጋዎች  1. የመጀመሪያው ከ Political domain የሚመነጭ Strategic-Surprise ሲሆንየአማራ adversaries ከሚያደርጉት አሰላለፍ የሚቀዳ አደጋ፥ ማለትም፦ ኦህዴድ-መሩ የኦሮሞ ልሂቃንና የወያኔ Offstage Deal and Political Collusion ሲሆን፣  2. ሁለተኛው ደግሞ ከ Security domain የሚመነጭ Strategic-Surprise ሲሆን፥ የአማራን ህዝብ ለዳግም ወረራ የመዳረግ እምቅ አቅም ያዘለውና በዋናነትም በተፈጠረለት ምቹ ሁኔታ እየፈረጠመ የመጣው የፋሽስት

The Great Impostor: (PM Abiy?) Excerpts: from my book: What a Life.

February 19, 2022 By Dawit W Giorgis   When I was a boy, I remember watching a movie titled The Great Imposter. * Back then I took it as a very funny movie.  After so many decades I remembered only the title and the fact that it was a comedy so in writing this chapter I looked for it and watched it again and read about the character. It was apparently based on the life of a man called Ferdinand Waldo Demara played by one of my favorite actors, Tony Curtis, who stars in the incredible but true story of the world’s greatest big-time impostor of that era.   He left school in 1935 but lacked the skills that would get him the positions in life that he wanted. He wanted the status that came with being a priest, an academic, or a military officer, but didn’t have the patience to achieve the necessary qualifications. Deception was the answer and he started early. When he was just 16 years old, he ran away from home to join a silent order of Trappist monks, lying about his age to become a membe

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን ዲሲ

የአማራ  እና የአፋር ሕዝብ  በጨካኝ ቡድኖች ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልኩ መጠነ ሰፊ ውርጅብኝ እየወረደበትና በግልጽ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመበት ይገኛል ። ለሕዝባችን የሚጮህለት ኃይል የለም። የሕዝባችን በደል የሚገደው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅትም አልተገኘም ። በአጭሩ ለአማራ ሕዝብ ከራሱ ውጪ ማንም እንደማይጮህለት በሚገባ ተረጋግጧል። ስለዚህ በሚቀጥለው ሃሙስ በዋሽንግተን ዲሲ በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው ሰብአዊነትዎን እና ወገናይነትዎን ለአማራና ለአፋር ህዝብ ድምጽ ይሆናሉ ወይስ የተፈጸመባቸውን በደል እያሰቡ  ብቻዎትን በቤትዎ ተቀምጠው ያዝናሉ? የበለጠ መረጃ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑት!

“በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና” የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ !“ በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና፣ ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ወደቅክብን ወይ?” - ሀገራዊ ብሂል ፤ ታህሣሥ 2014 ዓ.ም ፤ ሃዋሳ

“በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና” የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ በሚል ርእስ የአማራ ብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ የሚያሳይ ዶሴ  በጀግኖች የአማራ ልጆች እጅ ስር ወድቋል። ይህንን መረጃ ያካፈልከን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን። እኛም በቀላሉ መነበብ እንዲችል በዚህ መልኩ አቅርበናል ፤ እባክዎት በጥሞና ያንብቡትና ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉት።  ማዉጫ 1. መግቢያ ........................................................................1 2 ሀገራዊ የድኅረ ጦርነት ፈተናዎችና አቅጣጫዎች..... 3 2.1 የአማራ ክልል ሁኔታ .......................................................3 2.2 የአፋር ክልል ሁኔታ .........................................................5 2.3 የትግራይ ክልል ሁኔታ .....................................................6 2.4 የኦሮሚያ ክልል ሁኔታ .....................................................7 2.5   የአዲስ አበባ ሁኔታ ..........................................................8 2.6 የሶማሌ ክልል ሁኔታ.........................................................9 2.7 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁኔታ ..................................9 2.8 የጋምቤላ ክልል ሁኔታ....................................................10 2.9 ሲዳማ ክልል ሁኔታ ...........................

ምንም ጫጫታ አያስፈልግም ፤ በዐማራ ላይ እየደረሰ ያለው ባርባራዊ በደል የ70 እና የ80 ዓመት ፕሮጀክት ውጤት ነው። በታደለ ጥበቡ Jan 11, 2022 የተጻፈ

በታደለ ጥበቡ  Jan 11, 2022 የተጻፈ ፤ ምንም ጫጫታ አያስፈልግም፣ ዝም ብለን ለብዙ መቶ ዓመት የሚሻግረንን ሥራ በፀጥታ እንሥራ፣ ዛሬ በዐማራ ላይ እየደረሰ ያለው ባርባራዊ በደል የ70 እና የ80 ዓመት ፕሮጀክት ውጤት ነው። -በጃን ሆይ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖር የነበረው  ኦስትሪያዊ ባሮን ሮማን ፕሮቻዝካ (Paron Roman prochazka)  በ1927 ዓ.ም. ቪየና ላይ  "ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሚል ርእስ አውሮፓውያን ኢትዮጵያን እንዴት ሊወሩና ሊይዙ እንደሚባ በሚያትተው መጽሐፉ፣  "ምእራባውያን ወገኖቼ ስሙኝ በምስራቅ አፍሪካ በምትገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዐማራ የሚባል ነገድ አለ። ይህ ነገድ እኛ ምእራባውያን በአፍሪካ በምናደርገው የመስፋፋት ፖሊሲ ትልቅ እንቅፋት ነው። ዐማራ ከተደራጀ እንኳን ለአፍሪካ ለእኛም ትልቅ ስጋት ስለሆነ በዚህ ህዝብ ላይ እያንዳንዱ ምእራባዊ ሀገር የሚከተለው ፖሊሲ ከዚህ አንፃር መቃኘት አለበት።” (Abyssenya the powder barrel፣ p. 7) በማለት   ይሄን አስፈሪ ነገድ  ነጮች ተባብረው አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱበት አሳሰበ። ጣሊያን ይሄን መጽሐፍ እንደ ግባት በመውሰድ በ1928 ዓ.ም. ኢትዮጵያን ስትወር የከፋፍለህ ግዛ (Divided and Rule) ፖሊሲ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች። ትግሬውን በዐማራው ላይ አነሳሳች። ቺኮዝላቫኪያ ተወላጅ የነበሩት አዶልፍ ፓርለሳክ “Habešská Odyssea”በሚለው መጽሐፉ እንደነገረን  ጣልያኖች በትግርኛ ቋንቋ፣ በትግሬ መንደሮች እንዲህ የሚል ወረቀት ይበትኑ ነበር፣ "ለትግራይ ህዝብ! "በሀገራችሁ ሰላም አስፍነን ስልጣኔና ብልጽግናን እንድናሰፍን እግዚአብሔር ልኮናል። ይሁን እንጂ ዐማራ ሰው በላ ወታደሮቻቸውን አሰልፈ