Skip to main content

Posts

The Anti Semitic stand of the OLF : Speech at the Jerusalem Center for Public Affairs in Jerusalem

By Dawit Giorgis The most dangerous crisis in Africa is one unfolding in the Horn of Africa, in Ethiopia. It is a complicated crisis triggered by extremist elements to create an ethnocentric government, which makes one ethnic group superior to all others. The country has been sucked into a quagmire of unending internal wars and terrors that have taken countless  lives, and is characterized by one of the most gruesome crimes in history.  The country has become a failed state, with no  functional central government,  run by a group of ethnic warlords from the Oromia region, where the current PM has been elected.   After the collapse of the brutal regime of the Tigrai People’s Liberation Front (TPLF) by a popular uprising over four years ago, the Oromo-dominated government under Prime Minister Abiy Ahmed has endangered the very foundation of the country. The social fabric of this age-old nation is torn asunder, and the history of the land,  which is roote...

ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉ (ለማይቀረው የአባት ሀገር አማራ ምስረታ እንዘጋጅ ‼)

በዴቭ ዳዊት። ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉ (ለማይቀረው የአባት ሀገር አማራ ምስረታ እንዘጋጅ ‼)  ================ /ክፍል-2/ ============= በክፍል አንድ ግልፅ ለማድረግ እንደሞከርሁት ሀገሪቱ "An empire in a terminal collapse" በሚባለው የአይቀሬው የመፍረስ ዋዜማ ላይ ብትሆንም፥ የአማራ ህዝብ ግን ከገባበት ጥልቅ ድንዛዜ ወጥቶ የራሱን አባት ሀገር እውን ለማድረግ እየሞከረ አለመሆኑ፤ ለዚህም በምክንያትነት ያስቀመጥኋቸው ነጥቦች ሲኖሩ፥ በዚህ ሁለተኛ ክፍል በይደር ካቆምንበት እንደሚከተለው እንቀጥላለን። መልካም ንባብ!  2. "The Chosen People" Analogy፦  * የአማራን ህዝብ "ብፅዕት ኢትዮጵያ" በሚል ቅዠት አስረው በዚህ መጠን እንዲደነዝዝና "Idolatry of Ethiopia" የህዝባችን መገለጫ Trademark እንዲሆን ካደረጉት ዋነኛ ተግዳሮቶች መካከል ራሱን በሃይማኖት በተለይም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ጉያ ለበርካታ መቶ አመታት የደበቀ የ Neuro-Pirates መሠሪ ቡድን በህዝባችን ላይ በከፈተው የ Cognitive Warfare አማካኝነት ነው። የአማራ ህዝብ የ Cognitive Warfare ሰለባ መሆኑን አምነን መቀበል ይኖርብናል‼‼‼ መፍትሔ ማምጣት የምንችለውም ከዚህ መራራ እውነት ስንነሳ ብቻ ነው‼‼‼  የአማራን ህዝብ የ Cognitive Warfare ሰለባ ማን አደረገው⁉ "When you control a man's thinking you do not have to worry about his actions. You do not have to tell him not to stand here or go yonder...

ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉ (ለማይቀረው የአባት ሀገር አማራ ምስረታ እንዘጋጅ ‼)

በዴቭ ዳዊት ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላ የአማራ ህልውና እንዴት ይቀጥል⁉ (ለማይቀረው የአባት ሀገር አማራ ምስረታ እንዘጋጅ ‼)  /ክፍል-1/  =============== መግቢያ ===============  * እኔ ዳዊት ይህንን ፅሁፍ የፃፍሁት እውነትን (no matter how it's bitter and ugly) በድፍረት መጋፈጥ ለማይፈሩ፣ ከስሜት ይልቅ ለዕውቀት የተደላደለ አዕምሮ ላላቸው፣ እንዲሁም አይቀሬ አዲስ ክስተቶችን ለመቀበል ለማይቸገሩ ይልቁንም ከ new reality  ጋር እንዴት  cope up ማድረግ እንዳለባቸው ማሰላሰል ለሚችሉ የአማራ ልጆች ነው። በመሆኑም፦  1. Intellectually pygmy የሆኑ፣  2. ከእውነት ይልቅ በቅዠት ዓለም መኖር የሚመርጡ፣  3. በ imperial nostalgia እየማቀቁ የሀገሪቱን pre-1991 ካርታ በየአደባባዩ ተሸክመው የሚዞሩ ግለሰቦችና ቡድኖች ይህንን ፅሁፍ እንዲያነብቡት ምኞቱም ፍላጎቱም የለኝም‼‼‼  =====አዝጋሚው የኢትዮጵያ መፍረስ እውን መሆን ====== * ኢትዮጵያ የመበተኗ ጉዳይ አይቀሬ ነው‼ የኢምፓየሯ መፍረስ fait accompli ከሆነ ውሎ አድሯል። የአማራ ህዝብ ሀገሪቱን በማፍረስ ረገድ አንዳችም ሚና ያልነበረውና በ Karl Jasper የ guilt መስፈርት ብንመዝነው እንኳ Criminally, Morally, Politically and Metaphysically ህዝባችንን ተጠያቂ አልያም ተፀፃች ሊያደርገው የሚችል እንጥፍጣፊ ጉዳይ አይኖርም‼  ይልቁንስ የአማራ ህዝብ ከዚህ በኋላ እንኳንስ በምድራዊ ኃይል ይቅርና አማልክትም እንኳ ተሰብስበው በአንዳች ተአምራዊ  panacea ቢያክሟት እንኳ ከፍርሰት ልትድን ስለማትች...

የአማራ ህዝብ ትግል ዳራ እና የትግል አቅጣጫዎች የመነሻ ሃሳብ ሰነድ ፤ በመስከረም አበራ

ይዘት መግቢያ የሰነዱ አስፈላጊነት የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያ አብዮተኞች ዕይታ- ከትናንት እስከ ዛሬ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝት፣የዘውግ ብሄርተኝነት እና የአማራ ህዝብ መስተጋብር የዘውግ ፖለቲካ ከ1983-2010ዓም በአማራ ህዝብ ላይ ያደረሰው ጉዳትና የጋረጠው ፈተና በድህረ-ህወሃት የአማራ ህዝብ የገጠሙት ፈተናዎች የአማራን ህዝብ ጥያቄ በኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ፓርቲዎች ማዕቀፍ ውስጥ መመለስ ያልተቻለው ለምንድን ነው? የአማራ ንቅናቄ አስፈላጊነት እና ተፈጥሮ የአማራ ንቅናቄ ትግል ውስንነቶች የአማራ ንቅናቄ ሃይሎች በትግል ጉዟቸው ከግንዛቤ ሊያስቧቸው የሚገቧቸው አንኳር ጉዳዮች የአማራ ህዝብ ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጥያቄዎችና የመደራደሪያ ነጥቦች በብሄራዊ የምክክር መድረኩ የአማራ ህዝብ በማን ይወከል? በምክክር መድረኩ የአማራ ተደራዳሪዎች ሊገጥማቸው የሚችሉ ተግዳሮቶችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ብሄራዊ ምክክር ለአማራ ህዝብ ሊያመጣው የሚችለው ፋይዳ የአማራ ንቅናቄ የወደፊት ትግል እንዴት መቃኘት አለበት? መደምደሚያ ምስሉ ጸሃፌውን አይወክልም 1. መግቢያ የአማራ ህዝብ1 ከኢትዮጵያ የሃገረ-መንግስትነት ታሪክ ጋር ጥብቅ የስነ-ልቦና ቁርኝት ያለው ህዝብ ነው፡፡በመሆኑም ለምዕተ-ዓመታት ከአማራ ማንነቱ ይልቅ በኢትዮጵያዊ ማንነቱ ላይ ትኩረት ያደረገ የፖለቲካ ተሳትፎ ሲያራምድ የኖረ ህዝብ ነው፡፡ይህ ማለት ግን ኢትዮጵያ ባለፈችበት የታሪክ ምዕራፎች ሁሉ ልዩ ተጠቃሚነት ያለው ህዝብ ነበር ማለት አይደለም፡፡ይልቅስ በሃገሪቱ የተነሱ አገዛዞች በሌሎች የሃገሪቱ ህዝቦች ላይ ያደርሱት የነበሩት በደልና ጫና ሁሉ በአማራ ህዝብ ላይም ደርሷል፡፡ በመሆኑም ሌሎቹ የሃገሪቱ ህዝቦችና የአካባቢ መሪዎች የተበደሉ ሲመስላቸው በነገስታቱ ላይ ያካሂዱ የነበረው አመፅ አሁን የአማራ ...