Skip to main content

Posts

Untold Massacres Against Ethnic Amharas

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ እጅግ በጣም ግልጽ የሆነው የጂኦንሳይድ ምሳሌ ፤ የዓለም ህዝብ እያየውና እየሰማው በአማራ ህዝብ ላይ  ተፈጽሟል ፡፡ በአብይ አህመድ ፤ በስውር የሚመራው የኦነግ ሸኔ በመባል የሚታወቀው ጨካኝ አሸባሪ ቡድን ፤ የአማራን ከጎረቤቶቻቸው በመለየት ፣ ለብዙ ዓመታት አብረው ከኖሩባቸው ሰዎች ፣ ባህል ፣ ቋንቋ እና ፣ ሀይማኖትን ከሚጋሩዋቸው ሰዎች በገጀራ ታርደዋቸዋል ፤ ከነህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔት በእሳት አቃጥለዋቸዋል ፡፡ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ፣ እና ለምን? Read full report from the "Untold Massacres Against Ethnic Amharas In Ethiopia; Quarterly Report on the Human Right Violations Against the Amhara People of Ethiopia.”: January – March 2021, Amhara Association of America.

The Amhara Genocide Ignored by the world

The Amhara Genocide Ignored by the world research paper. Very well written and researched. I believe Amhara should read this article. Thank you, Moresh Wogene Amhara Organization.   እኛ አማራዎች ይህንን ጥናታዊ ጹሁፍ አንብበን ፤ በወገናችን ላይ የተፈጸመውን ግፍና በደል ፤ ለልጆቻችን ማስትስተማር ይጠበቅብናል ብዬ አምናለሁ፡፡

የአማራ እንቅስቃሴ

ይህ ጊዜ የአማራ ሕዝብ ከጨለማ ዘመን ወደባሳ የጨለማ ዘመን የገባበት ዘመን ነው ። በሕዝባችን ላይ በታወጀው የጥፋት አዋጅ ፣ በርካቶች በአማራነታቸው የታረዱበት ፣ ቤት ንብረታቸውን በትነው ለዘመናት ከኖሩባቸው አካባቢዎች የተፈናቀሉበትና በአገራቸው ባይተዋር ሆነው እንዲኖሩ የተወሰነበት የክፉ ዘመን መጀመሪያ ነው። የአማራ ሕዝብ በጨካኝ ቡድኖች ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልኩ መጠነ ሰፊ ውርጅብኝ እየወረደበትና  በግልጽ የዘር ማጥፋት ወንጀል  እየተፈጸመበት ይገኛል ። ለሕዝባችን የሚጮህለት ኃይል የለም። የሕዝባችን በደል የሚገደው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅትም አልተገኘም ። የአብይ አህመድ  አሸባሪ መንግስት ወዳጅ የሆኑ ኃያላን አገሮችም በሕዝባችን ላይ የታወጀውን የዘር ፍጅት እያዩ እንዳላዩ ማለፍን መርጠዋል። በአጭሩ ለአማራ ሕዝብ ከራሱ ውጪ ማንም እንደማይጮህለት፣ ማንም እንደማይገደው በሚገባ ተረጋግጧል። ለዚህ ነው ሕዝባችን በሕዝብ ደረጃ ተደራጅቶ ከመታገል ውጪ ምርጫ የለውም የምንለው።  ከዘመነ ወያኔ ጅምሮ እስከ ዘመነ ኦህዴድ/ብልጽግና እንደአማራ ሕዝብ የተበደለ፣ እንደአማራ ሕዝብ በጠላትነት የተፈረጀና ስትራቴጂ ተነድፎ እንዲዳከም  የተሠራበት ሕዝብ የለም ። በአማራ ላይ ሲደርስ የቆየውንና አሁንም የቀጠለውን መከራ የሚዘግብ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም ሆነ የሰብአዊ መብት ተንከባካቢ ተቋም አልተገኘም። ሆኖም ባለመደራጀታችን ምክንያት ይህን በሕዝባችን ላይ ሲፈጸም የቆየውን እና አሁን እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት ጥቃት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማስገንዘብ አልቻልንም። ስለዚህ  በአስቸኳይ እንደሕዝብ ተደራጅተንና ሁላችንም የሕዝባችን ዲፕሎማቶች ሆነን ፤ በማያቋርጥ ትግልና ውትወታ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሕዝባችንን በደል እንዲገነዘብ የማድረጉ ሃ

Friends of Amhara

Today, many citizens of Ethiopia are being systematically persecuted, imprisoned, maimed and killed. The majority of these people are part of the largest ethnic community in the country, known as the Amhara people. The Amhara people are facing unprecedented atrocities bordering on genocide, instigated by a dictatorial government only concerned with personal greed and power. In response to these atrocities, The Bitew Foundation is forming a movement called Friends of Amhara (FOA). Our goal is to promote an opposition, voice our outrage, and ensure that the country protects the interests of all its inhabitants, not just a select few. We aim to bring our plight to the attention of human rights organizations and powerful nations across the globe. We respectfully ask that you support us in our struggle to stop the disintegration of our community, stop the violence, and stop the governmental abuse. We are a people striving for our rights as any other country in the world. Thank you. Stop Amh