Skip to main content

Posts

Showing posts from January, 2022

“በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና” የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ !“ በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና፣ ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ወደቅክብን ወይ?” - ሀገራዊ ብሂል ፤ ታህሣሥ 2014 ዓ.ም ፤ ሃዋሳ

“በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና” የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ በሚል ርእስ የአማራ ብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ የሚያሳይ ዶሴ  በጀግኖች የአማራ ልጆች እጅ ስር ወድቋል። ይህንን መረጃ ያካፈልከን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን። እኛም በቀላሉ መነበብ እንዲችል በዚህ መልኩ አቅርበናል ፤ እባክዎት በጥሞና ያንብቡትና ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉት።  ማዉጫ 1. መግቢያ ........................................................................1 2 ሀገራዊ የድኅረ ጦርነት ፈተናዎችና አቅጣጫዎች..... 3 2.1 የአማራ ክልል ሁኔታ .......................................................3 2.2 የአፋር ክልል ሁኔታ .........................................................5 2.3 የትግራይ ክልል ሁኔታ .....................................................6 2.4 የኦሮሚያ ክልል ሁኔታ .....................................................7 2.5   የአዲስ አበባ ሁኔታ ..........................................................8 2.6 የሶማሌ ክልል ሁኔታ.........................................................9 2.7 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁኔታ ..................................9 2.8 የጋምቤላ ክልል ሁኔታ....................................................10 2.9 ሲዳማ ክልል ሁኔታ ...........................

ምንም ጫጫታ አያስፈልግም ፤ በዐማራ ላይ እየደረሰ ያለው ባርባራዊ በደል የ70 እና የ80 ዓመት ፕሮጀክት ውጤት ነው። በታደለ ጥበቡ Jan 11, 2022 የተጻፈ

በታደለ ጥበቡ  Jan 11, 2022 የተጻፈ ፤ ምንም ጫጫታ አያስፈልግም፣ ዝም ብለን ለብዙ መቶ ዓመት የሚሻግረንን ሥራ በፀጥታ እንሥራ፣ ዛሬ በዐማራ ላይ እየደረሰ ያለው ባርባራዊ በደል የ70 እና የ80 ዓመት ፕሮጀክት ውጤት ነው። -በጃን ሆይ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖር የነበረው  ኦስትሪያዊ ባሮን ሮማን ፕሮቻዝካ (Paron Roman prochazka)  በ1927 ዓ.ም. ቪየና ላይ  "ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል" በሚል ርእስ አውሮፓውያን ኢትዮጵያን እንዴት ሊወሩና ሊይዙ እንደሚባ በሚያትተው መጽሐፉ፣  "ምእራባውያን ወገኖቼ ስሙኝ በምስራቅ አፍሪካ በምትገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዐማራ የሚባል ነገድ አለ። ይህ ነገድ እኛ ምእራባውያን በአፍሪካ በምናደርገው የመስፋፋት ፖሊሲ ትልቅ እንቅፋት ነው። ዐማራ ከተደራጀ እንኳን ለአፍሪካ ለእኛም ትልቅ ስጋት ስለሆነ በዚህ ህዝብ ላይ እያንዳንዱ ምእራባዊ ሀገር የሚከተለው ፖሊሲ ከዚህ አንፃር መቃኘት አለበት።” (Abyssenya the powder barrel፣ p. 7) በማለት   ይሄን አስፈሪ ነገድ  ነጮች ተባብረው አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱበት አሳሰበ። ጣሊያን ይሄን መጽሐፍ እንደ ግባት በመውሰድ በ1928 ዓ.ም. ኢትዮጵያን ስትወር የከፋፍለህ ግዛ (Divided and Rule) ፖሊሲ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች። ትግሬውን በዐማራው ላይ አነሳሳች። ቺኮዝላቫኪያ ተወላጅ የነበሩት አዶልፍ ፓርለሳክ “Habešská Odyssea”በሚለው መጽሐፉ እንደነገረን  ጣልያኖች በትግርኛ ቋንቋ፣ በትግሬ መንደሮች እንዲህ የሚል ወረቀት ይበትኑ ነበር፣ "ለትግራይ ህዝብ! "በሀገራችሁ ሰላም አስፍነን ስልጣኔና ብልጽግናን እንድናሰፍን እግዚአብሔር ልኮናል። ይሁን እንጂ ዐማራ ሰው በላ ወታደሮቻቸውን አሰልፈ